Psalms · Chapter 89 · Verse 1
I will sing of the loving kindness of Yahweh forever. With my mouth, I will make known your faithfulness to all generations.
ምሕረተከ እግዚኦ እዜምር ለዓለም ለትውልደ ትውልድ አስታውቅ ጽድቀከ በአፉየ።
አቤቱ፥ ምሕረትህን ለዘላለም እዘምራለሁ፥ እውነትህንም በአፌ ለልጅ ልጅ እናገራለሁ።
Psalms 89:1