Psalms · Chapter 88 · Verse 5
set apart among the dead, like the slain who lie in the grave, whom you remember no more. They are cut off from your hand.
ለዘላለም እንደማታስባቸው፥ እንደ ተገደሉና በመቃብር ውስጥ እንደ ተጣሉ፥ በሙታን ውስጥ እንዳሉ የተጣልሁ ሆንሁ፤ እነርሱም ከእጅህ ተለዩ።
Psalms 88:5