Psalms  ·  Chapter 86  ·  Verse 15

But you, Lord, are a merciful and gracious God, slow to anger, and abundant in loving kindness and truth.

አንተሰ እግዚኦ መሐሪ ወመስተሥርይ አንተ እግዚኦ ታግሦ ለቁጣ ወብዙኅ ምሕረት ወጽድቅ።

አቤቱ፥ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ፤

Psalms 86:15