Psalms · Chapter 63 · Verse 1
God, you are my God. I will earnestly seek you. My soul thirsts for you. My flesh longs for you, in a dry and weary land, where there is no water.
አምላኪየ አንተ አምላኪየ ወእትመጠወከ። ጸምአት ነፍስየ ላዕሌከ። ወሥጋየኒ ከመ ምድር በዳ ወጽምእ እንተ አልቦ ማይ።
አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።
Psalms 63:1