Psalms · Chapter 46 · Verse 10
“Be still, and know that I am God. I will be exalted among the nations. I will be exalted in the earth.”
ተዐገሡ ወእወቁ ከመ አነ እግዚአብሔር። እትዓበይ ውስተ አሕዛብ ወእትዓበይ ውስተ ምድር።
ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
Psalms 46:10