Psalms · Chapter 42 · Verse 11
Why are you in despair, my soul? Why are you disturbed within me? Hope in God! For I shall still praise him, the saving help of my countenance, and my God.
ስለ ምን ታዝኚ ነፍስየ ወበአማን ትረብሺኒ ወትትአወኪ ውስተ ልብየ ተስፈዊ በእግዚአብሔር እስመ እሁድስ እሴብሖ ለምስካየ ገጽየ ወአምላኪየ።
ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።
Psalms 42:11