Psalms  ·  Chapter 42  ·  Verse 1

As the deer pants for the water brooks, so my soul pants after you, God.

ከመ በዐት ትትሜነይ ፈልፈለ ማይ፤ ከማሁ ነፍስየ ትትሜነየከ አምላክ።

ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።

Psalms 42:1