Psalms  ·  Chapter 4  ·  Verse 8

In peace I will both lay myself down and sleep, for you, Yahweh alone, make me live in safety.

በሰላም እተኛለሁ፥ አንቀላፋለሁም፤ አንተ ብቻህን፥ አቤቱ፥ በሰላም አኖርኸኝ።

በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና።

Psalms 4:8