Psalms  ·  Chapter 39  ·  Verse 11

When you rebuke and correct man for iniquity, You consume his wealth like a moth. Surely every man is but a breath.” Selah.

በተግሣጽህ ስለ ኃጢአቱ ሰውን ዘለፍኸው፥ ነፍሱም እንደ ሸረሪት ድር ታልቃለች፤ በእውነት ሰው ሁሉ ከንቱ ነው።

Psalms 39:11