Psalms · Chapter 37 · Verse 7
Rest in Yahweh, and wait patiently for him. Don’t fret because of him who prospers in his way, because of the man who makes wicked plots happen.
ተዐገሥ ለእግዚአብሔር ወተወከሎ፤ ወኢትትቀየም በእንተ ዘይትባረክ ፍኖቶ፤ በእንተ ብእሲ ዘይገብር ኃጥአተ።
ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።
Psalms 37:7