Psalms  ·  Chapter 34  ·  Verse 18

Yahweh is near to those who have a broken heart, and saves those who have a crushed spirit.

ቅርቡ እግዚአብሔር ለኵሎሙ እለ ተሐርደ ልቦሙ፤ ወያድኅኖሙ ለኵሎሙ እለ ትሑት መንፈሶሙ።

እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።

Psalms 34:18