Psalms  ·  Chapter 33  ·  Verse 4

For Yahweh’s word is right. All his work is done in faithfulness.

እስመ ርትዕ ቃለ እግዚአብሔር፤ ወኵሉ ግብሩ በሃይማኖት።

የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።

Psalms 33:4