Psalms · Chapter 30 · Verse 5
For his anger is but for a moment. His favor is for a lifetime. Weeping may stay for the night, but joy comes in the morning.
እስመ ቍጣትሁ ለጥቂት ጊዜ ውእቱ፤ ወሕይወት በፈቃዱ። በሰርክ ይኅድር ብካይ፤ ወበጽባሕ ይትአወይ ፍሥሓ።
ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።
Psalms 30:5