Psalms · Chapter 25 · Verse 5
Guide me in your truth, and teach me, For you are the God of my salvation, I wait for you all day long.
መርሐኒ በጽድቅከ ወአስተምረኒ፤ እስመ አንተ ውእቱ አምላከ መድኃንትየ፤ ወአንተኒ ተዐገሥኩ ኵሎ አሚረ።
አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።
Psalms 25:5