Psalms  ·  Chapter 19  ·  Verse 5

which is as a bridegroom coming out of his room, like a strong man rejoicing to run his course.

በእነርሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ እንደ አርበኛ በመንገዱ ለመሮጥ ደስ ይለዋል።

Psalms 19:5