Psalms  ·  Chapter 16  ·  Verse 11

You will show me the path of life. In your presence is fullness of joy. In your right hand there are pleasures forever more.

አርአይከኒ ፍኖተ ሕይወት ወመልእተ ፍሥሓ ገጽከ ወጥዕመተ በየማንከ እስከ ለዓለም።

የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።

Psalms 16:11