Psalms  ·  Chapter 118  ·  Verse 24

This is the day that Yahweh has made. We will rejoice and be glad in it!

ዛቲ መዓልት እንተ ገብረ እግዚአብሔር፤ ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ።

እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።

Psalms 118:24