Psalms  ·  Chapter 111  ·  Verse 10

The fear of Yahweh is the beginning of wisdom. All those who do his work have a good understanding. His praise endures forever!

ርእሰ ጥበብ ፍርሃተ እግዚአብሔር፤ ልብ ሠናይ ለኩሎሙ ገባሬያቲሁ፤ ስብሐቲሁኒ ለዓለመ ዓለም

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፥ ለሚያደርጓትም ሁሉ ደኅና ማስተዋል አላቸው፤ ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል።

Psalms 111:10