Psalms  ·  Chapter 105  ·  Verse 6

you offspring of Abraham, his servant, you children of Jacob, his chosen ones.

ባሪያዎቹ የአብርሃም ዘር፥ ለእርሱም የተመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ የሠራትን ድንቅ አስቡ፥ ተአምራቱን የአፉንም ፍርድ።

Psalms 105:6