Psalms · Chapter 100 · Verse 3
Know that Yahweh, he is God. It is he who has made us, and we are his. We are his people, and the sheep of his pasture.
እወቁ ከመ እግዚአብሔር ውእቱ አምላክ። ውእቱ ገብረነ ወኢኮነ ርእሰነ። ንሕነ ሕዝቡ ወአባግዐ መርዔቱ።
እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።
Psalms 100:3