Psalms  ·  Chapter 10  ·  Verse 14

But you do see trouble and grief. You consider it to take it into your hand. You help the victim and the fatherless.

አየኸው፥ አንተ ክፋትንና ቍጣን ትመለከታለህና በእጅህ ፍዳውን ለመስጠት፤ ድሀ ራሱን ለአንተ ይተዋል፥ ለድሀ አደግም ረዳቱ አንተ ነህ።

Psalms 10:14