Psalms  ·  Chapter 1  ·  Verse 1

Blessed is the man who doesn’t walk in the counsel of the wicked, nor stand on the path of sinners, nor sit in the seat of scoffers;

ብፁዕ ብእሲ ዘኢሖረ በምክር እኩያን ወበመንገድ ኃጥኣን ኢቆመ ወበመናብር መስተሣለቅት ኢነበረ።

ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

Psalms 1:1